ሮም 8:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቷልና፤+ የተገዛው ግን በገዛ ፈቃዱ ሳይሆን በተስፋ እንዲገዛ ባደረገው በእሱ አማካኝነት ነው፤