-
ዘፍጥረት 28:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ተነስቶ ወደ ካራን አቀና።+
-
-
ዘፍጥረት 30:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 በዚህ መንገድ ይህ ሰው እጅግ ባለጸጋ እየሆነ ሄደ፤ የብዙ መንጎች፣ የወንድና የሴት አገልጋዮች፣ የግመሎች እንዲሁም የአህዮች ባለቤት ሆነ።+
-
-
ዘፍጥረት 32:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ያዕቆብም እጅግ ፈራ፤ በጭንቀትም ተዋጠ።+ በመሆኑም አብረውት ያሉትን ሰዎች፣ መንጎቹን፣ ከብቶቹንና ግመሎቹን በሁለት ቡድን ከፈላቸው።
-