ዘፍጥረት 33:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ኤሳውም “ቀደም ሲል ያገኘኋቸውን ሰዎችና እንስሳት የላክሃቸው ለምንድን ነው?” አለው።+ እሱም “በጌታዬ ፊት ሞገስ ባገኝ ብዬ ነው” አለው።+