2 ሳሙኤል 13:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አቢሴሎምም አምኖንን ክፉም ሆነ ደግ አልተናገረውም፤ ምክንያቱም አቢሴሎም፣ አምኖን እህቱን ትዕማርን ስላዋረዳት+ ጠልቶት ነበር።+