ዘፍጥረት 34:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የአገሩ አለቃ የሆነው የሂዋዊው+ የኤሞር ልጅ ሴኬም ዲናን አያት፤ ከዚያም ወሰዳትና አብሯት ተኛ፤ አስገድዶም ደፈራት።