ዘፍጥረት 31:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም ያዕቆብ ተነሳ፤ ልጆቹንና ሚስቶቹን ግመል ላይ አስቀመጣቸው፤+ 18 እንዲሁም መንጎቹን ሁሉና ያከማቸውን ንብረት ሁሉ፣+ በጳዳንአራም ሳለ ያገኛቸውንም ከብቶች ሁሉ እየነዳ በከነአን ምድር ወደሚገኘው ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ለመሄድ ጉዞ ጀመረ።+
17 ከዚያም ያዕቆብ ተነሳ፤ ልጆቹንና ሚስቶቹን ግመል ላይ አስቀመጣቸው፤+ 18 እንዲሁም መንጎቹን ሁሉና ያከማቸውን ንብረት ሁሉ፣+ በጳዳንአራም ሳለ ያገኛቸውንም ከብቶች ሁሉ እየነዳ በከነአን ምድር ወደሚገኘው ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ለመሄድ ጉዞ ጀመረ።+