-
ዘፍጥረት 35:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ከራሔል አገልጋይ ከባላ የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ዳንና ንፍታሌም ነበሩ።
-
-
ዘፍጥረት 35:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ከሊያ አገልጋይ ከዚልጳ የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ደግሞ ጋድና አሴር ነበሩ። እነዚህ ያዕቆብ በጳዳንአራም ሳለ የወለዳቸው ወንዶች ልጆቹ ናቸው።
-