ዘፍጥረት 33:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ያዕቆብ ከጳዳንአራም+ ተነስቶ በመጓዝ በከነአን+ ምድር ወደምትገኘው ወደ ሴኬም+ ከተማ በሰላም ደረሰ፤ በከተማዋም አቅራቢያ ሰፈረ።