ዘፍጥረት 37:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እስራኤል ዮሴፍን የወለደው በስተርጅናው ስለነበር ከሌሎቹ ወንዶች ልጆቹ ሁሉ+ ይበልጥ ይወደው ነበር፤ ለእሱም ልዩ የሆነ ቀሚስ* አሠራለት።