-
ዘፍጥረት 45:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ስለሆነም ዮሴፍ ወንድሞቹን “እባካችሁ ወደ እኔ ቅረቡ” አላቸው። እነሱም ወደ እሱ ቀረቡ።
ከዚያም እንዲህ አላቸው፦ “እኔ ወደ ግብፅ የሸጣችሁኝ ወንድማችሁ ዮሴፍ ነኝ።+
-
-
መዝሙር 105:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ባሪያ እንዲሆን የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍን
ከእነሱ አስቀድሞ ላከው።+
-