መዝሙር 105:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ባሪያ እንዲሆን የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍንከእነሱ አስቀድሞ ላከው።+ የሐዋርያት ሥራ 7:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የቤተሰብ ራሶቹም በዮሴፍ ቀንተው+ ወደ ግብፅ ሸጡት።+ ሆኖም አምላክ ከእሱ ጋር ነበር፤+