ዘፀአት 30:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “ለመታጠቢያ እንዲሆን ከመዳብ ገንዳና ማስቀመጫውን ሥራ፤+ በመገናኛ ድንኳኑና በመሠዊያው መካከል አስቀምጠው፤ ውኃም ጨምርበት።+