-
ሕዝቅኤል 16:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 አወላለድሽንም በተመለከተ፣ በተወለድሽበት ቀን እትብትሽ አልተቆረጠም፤ ንጹሕም እንድትሆኚ በውኃ አልታጠብሽም፤ በጨውም አልታሸሽም፤ ደግሞም በጨርቅ አልተጠቀለልሽም።