ዘፍጥረት 46:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሌዊ+ ወንዶች ልጆች ጌድሶን፣ ቀአት እና ሜራሪ ነበሩ።+ ዘኁልቁ 26:57 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 57 ከሌዋውያኑ መካከል በየቤተሰባቸው የተመዘገቡት እነዚህ ነበሩ፦+ ከጌድሶን የጌድሶናውያን ቤተሰብ፣ ከቀአት+ የቀአታውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከሜራሪ የሜራራውያን ቤተሰብ።
57 ከሌዋውያኑ መካከል በየቤተሰባቸው የተመዘገቡት እነዚህ ነበሩ፦+ ከጌድሶን የጌድሶናውያን ቤተሰብ፣ ከቀአት+ የቀአታውያን ቤተሰብ እንዲሁም ከሜራሪ የሜራራውያን ቤተሰብ።