ዘፀአት 6:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አምራም የአባቱን እህት ዮካቤድን አገባ።+ እሷም አሮንንና ሙሴን ወለደችለት።+ አምራም 137 ዓመት ኖረ። ዘኁልቁ 26:59 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 የአምራም ሚስት ስሟ ዮካቤድ ነበር፤+ እሷም የሌዊ ሚስት በግብፅ ለሌዊ የወለደችለት ናት። ዮካቤድም ለአምራም አሮንን፣ ሙሴንና እህታቸውን ሚርያምን ወለደችለት።+
59 የአምራም ሚስት ስሟ ዮካቤድ ነበር፤+ እሷም የሌዊ ሚስት በግብፅ ለሌዊ የወለደችለት ናት። ዮካቤድም ለአምራም አሮንን፣ ሙሴንና እህታቸውን ሚርያምን ወለደችለት።+