-
ዘፀአት 10:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አንበጦቹም ምድሪቱን ይሸፍናሉ፤ መሬቱንም ማየት አይቻልም። እነሱም ከበረዶው ያመለጠውንና የቀረላችሁን ነገር ሁሉ ሙልጭ አድርገው ይበሉታል፤ በመስክ ላይ እየበቀሉ ያሉትን ዛፎቻችሁን በሙሉ ይበሏቸዋል።+
-
-
መዝሙር 105:34, 35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 አንበጦች፣ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ኩብኩባዎችም
እንዲወሯቸው አዘዘ።+
35 እነሱ በአገሪቱ የሚገኘውን አትክልት ሁሉ በሉ፤
የምድሪቱንም ምርት ፈጁ።
-