ዘኁልቁ 9:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እነሱም በሁለተኛው ወር+ በ14ኛው ቀን አመሻሹ ላይ* ያዘጋጁት። ይህንም ከቂጣና ከመራራ ቅጠል ጋር ይብሉት።+