ገላትያ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በተጨማሪም ይህን እላለሁ፦ ከ430 ዓመታት በኋላ+ የተሰጠው ሕግ ቀደም ሲል አምላክ የገባውን ቃል ኪዳን አፍርሶ የተስፋውን ቃል አይሽርም።