ዘኁልቁ 9:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የማደሪያ ድንኳኑ በተተከለበት ቀን+ ደመናው የማደሪያ ድንኳኑን ይኸውም የምሥክሩን ድንኳን ሸፈነው፤ ሆኖም ከምሽት ጀምሮ እስከ ጠዋት ድረስ በማደሪያ ድንኳኑ ላይ እሳት የሚመስል ነገር ታየ።+ መዝሙር 78:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ቀን በደመና፣ ሌሊቱን ሙሉ ደግሞበእሳት ብርሃን መራቸው።+
15 የማደሪያ ድንኳኑ በተተከለበት ቀን+ ደመናው የማደሪያ ድንኳኑን ይኸውም የምሥክሩን ድንኳን ሸፈነው፤ ሆኖም ከምሽት ጀምሮ እስከ ጠዋት ድረስ በማደሪያ ድንኳኑ ላይ እሳት የሚመስል ነገር ታየ።+