-
ዘዳግም 1:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 አምላካችሁ ይሖዋ በፊታችሁ ይሄዳል፤ የገዛ ዓይናችሁ እያየ በግብፅ እንዳደረገው ሁሉ አሁንም ይዋጋላችኋል።+
-
-
ዘዳግም 20:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ምክንያቱም አምላካችሁ ይሖዋ ጠላቶቻችሁን ሊዋጋላችሁና ሊያድናችሁ አብሯችሁ ይወጣል።’+
-
-
2 ዜና መዋዕል 20:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ይሖዋ የእስራኤልን ጠላቶች እንደተዋጋ በሰሙ ጊዜ በምድሪቱ ያሉ መንግሥታት ሁሉ አምላክን ፈሩ።+
-