ነህምያ 9:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከዚያም በፈርዖን፣ በአገልጋዮቹ ሁሉና በምድሩ በሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ፊት ምልክቶችንና ተአምራትን አሳየህ፤+ ይህን ያደረግከው በእነሱ ላይ የእብሪት ድርጊት+ እንደፈጸሙ ስላወቅክ ነው። ለራስህም እስከ ዛሬ ጸንቶ የኖረ ስም አተረፍክ።+ 11 በባሕሩ መሃል በደረቅ ምድር እንዲሻገሩ ባሕሩን በፊታቸው ከፈልክ፤+ አሳዳጆቻቸውንም የሚናወጥ ባሕር ውስጥ እንደተጣለ ድንጋይ ወደ ጥልቁ ወረወርካቸው።+ መዝሙር 78:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በዚያ አቋርጠው እንዲሄዱ ባሕሩን ከፈለው፤ውኃዎቹንም እንደ ግድብ አቆመ።*+ መዝሙር 136:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ቀይ ባሕርን ለሁለት ከፈለ፤*+ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና። ኢሳይያስ 63:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የከበረ ክንዱ ከሙሴ ቀኝ እጅ ጋር እንዲሄድ ያደረገው፣+ለራሱ ዘላለማዊ ስም ለማትረፍ+ውኃዎቹን በፊታቸው የከፈለው፣+
10 ከዚያም በፈርዖን፣ በአገልጋዮቹ ሁሉና በምድሩ በሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ፊት ምልክቶችንና ተአምራትን አሳየህ፤+ ይህን ያደረግከው በእነሱ ላይ የእብሪት ድርጊት+ እንደፈጸሙ ስላወቅክ ነው። ለራስህም እስከ ዛሬ ጸንቶ የኖረ ስም አተረፍክ።+ 11 በባሕሩ መሃል በደረቅ ምድር እንዲሻገሩ ባሕሩን በፊታቸው ከፈልክ፤+ አሳዳጆቻቸውንም የሚናወጥ ባሕር ውስጥ እንደተጣለ ድንጋይ ወደ ጥልቁ ወረወርካቸው።+