1 ቆሮንቶስ 10:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንግዲህ ወንድሞች፣ አባቶቻችን ሁሉ ከደመና በታች+ እንደነበሩና ሁሉም በባሕር መካከል እንዳለፉ+ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ ዕብራውያን 11:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እስራኤላውያን በደረቅ ምድር የሚሄዱ ያህል ቀይ ባሕርን በእምነት ተሻገሩ፤+ ይሁንና ግብፃውያን እንዲህ ለማድረግ በሞከሩ ጊዜ ሰመጡ።+