ዘፀአት 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለው፦ “በግብፅ የሚኖረውን የሕዝቤን መከራ በእርግጥ አይቻለሁ፤ አስገድደው በሚያሠሯቸው ሰዎች የተነሳ የሚያሰሙትን ጩኸት ሰምቻለሁ፤ እየደረሰባቸው ያለውንም ሥቃይ በሚገባ አውቃለሁ።+ 1 ነገሥት 8:51 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 (ምክንያቱም እነሱ እንደ ብረት ማቅለጫ+ ከሆነችው ከግብፅ ያወጣሃቸው+ ሕዝቦችህና ርስትህ+ ናቸው)።
7 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለው፦ “በግብፅ የሚኖረውን የሕዝቤን መከራ በእርግጥ አይቻለሁ፤ አስገድደው በሚያሠሯቸው ሰዎች የተነሳ የሚያሰሙትን ጩኸት ሰምቻለሁ፤ እየደረሰባቸው ያለውንም ሥቃይ በሚገባ አውቃለሁ።+