ዘፀአት 15:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ሚርያምም ከወንዶቹ ጋር እየተቀባበለች እንዲህ ስትል ዘመረች፦ “በክብር እጅግ ከፍ ከፍ ስላለ ለይሖዋ ዘምሩ።+ ፈረሱንና ፈረሰኛውን ባሕር ውስጥ ጣላቸው።”+ መዝሙር 136:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ፈርዖንንና ሠራዊቱን ቀይ ባሕር ውስጥ ወረወረ፤+ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
21 ሚርያምም ከወንዶቹ ጋር እየተቀባበለች እንዲህ ስትል ዘመረች፦ “በክብር እጅግ ከፍ ከፍ ስላለ ለይሖዋ ዘምሩ።+ ፈረሱንና ፈረሰኛውን ባሕር ውስጥ ጣላቸው።”+