መዝሙር 83:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ስምህ ይሖዋ የሆነው አንተ፣+አዎ፣ አንተ ብቻ በመላው ምድር ላይ ልዑል እንደሆንክ+ ሰዎች ይወቁ። መዝሙር 148:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የይሖዋን ስም ያወድሱ፤ስሙ ብቻውን ከሌሎች ሁሉ በላይ ነውና።+ ግርማው ከምድርና ከሰማይ በላይ ነው።+