ዘኁልቁ 33:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም ከፊሃሂሮት ተነስተው ባሕሩን በማቋረጥ+ ወደ ምድረ በዳው+ ሄዱ፤ በኤታም ምድረ በዳ+ የሦስት ቀን መንገድ ከተጓዙ በኋላ በማራ+ ሰፈሩ።