-
ዘኁልቁ 33:10, 11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በመቀጠል ደግሞ ከኤሊም ተነስተው በቀይ ባሕር አጠገብ ሰፈሩ። 11 ከዚያ በኋላ ከቀይ ባሕር ተነስተው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።+