ዘኁልቁ 14:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 “ይህ ክፉ ማኅበረሰብ በእኔ ላይ እንዲህ የሚያጉረመርመው እስከ መቼ ነው?+ እስራኤላውያን በእኔ ላይ የሚያጉረመርሙትን ሰምቻለሁ።+