- 
	                        
            
            መዝሙር 78:27-29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
- 
                            - 
                                        27 ሥጋንም እንደ አፈር፣ ወፎችንም በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አዘነበላቸው። 28 በሰፈሩ መካከል፣ በድንኳኖቹም ሁሉ ዙሪያ እንዲወድቁ አደረገ። 29 እነሱም በሉ፤ ከልክ በላይም ጠገቡ፤ የተመኙትን ነገር ሰጣቸው።+ 
 
- 
                                        
27 ሥጋንም እንደ አፈር፣
ወፎችንም በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አዘነበላቸው።
28 በሰፈሩ መካከል፣
በድንኳኖቹም ሁሉ ዙሪያ እንዲወድቁ አደረገ።
29 እነሱም በሉ፤ ከልክ በላይም ጠገቡ፤
የተመኙትን ነገር ሰጣቸው።+