ዘኁልቁ 11:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 መናው+ እንደ ድንብላል ዘር+ ነበር፤ መልኩም ሙጫ* ይመስል ነበር። ዘዳግም 8:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ትሑት እንድትሆን አደረገህ፤ ካስራበህም+ በኋላ አንተ የማታውቀውን፣ አባቶችህም የማያውቁትን መና መገበህ፤+ ይህን ያደረገው፣ ሰው ከይሖዋ አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በምግብ ብቻ ሊኖር እንደማይችል ሊያሳውቅህ ነው።+ ነህምያ 9:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በተራቡ ጊዜ ከሰማይ ምግብ ሰጠሃቸው፤+ በተጠሙም ጊዜ ከዓለቱ ውኃ አፈለቅክላቸው፤+ ልትሰጣቸው የማልክላቸውን* ምድር ገብተው እንዲወርሱም ነገርካቸው።
3 ትሑት እንድትሆን አደረገህ፤ ካስራበህም+ በኋላ አንተ የማታውቀውን፣ አባቶችህም የማያውቁትን መና መገበህ፤+ ይህን ያደረገው፣ ሰው ከይሖዋ አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በምግብ ብቻ ሊኖር እንደማይችል ሊያሳውቅህ ነው።+