የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 6:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 “በማሳህ እንደተፈታተናችሁት+ አምላካችሁን ይሖዋን አትፈታተኑት።+

  • መዝሙር 95:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 አባቶቻችሁ በምድረ በዳ ሳሉ በመሪባ፣*

      በማሳህ* ቀን እንዳደረጉት ልባችሁን አታደንድኑ፤+

       9 በዚያን ጊዜ እነሱ ፈተኑኝ፤+

      ሥራዬን ቢያዩም ተገዳደሩኝ።+

  • ዕብራውያን 3:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 በምድረ በዳ እጅግ የሚያስቆጣ ድርጊት በተፈጸመበት በፈተና ቀን እንደሆነው ልባችሁን አታደንድኑ፤+ 9 በዚያ፣ አባቶቻችሁ ያደረግኩትን ሁሉ ለ40 ዓመት ቢያዩም እኔን በመፈተን ተገዳደሩኝ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ