ዘፀአት 2:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እሷም ከጊዜ በኋላ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ሙሴም “በባዕድ አገር የምኖር የባዕድ አገር ሰው ሆንኩ”+ በማለት ስሙን ጌርሳም*+ አለው።