መዝሙር 68:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ምድር ተናወጠች፤+በአምላክ ፊት ሰማይ ዝናብ አወረደ፤*ይህ የሲና ተራራ በአምላክ ይኸውም በእስራኤል አምላክ ፊት ተናወጠ።+