ዘኁልቁ 16:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ቆሬ፣ ግብረ አበሮቹ+ በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ ሙሴንና አሮንን በመቃወም እንዲሰበሰቡ ባደረገ ጊዜ የይሖዋ ክብር ለመላው ማኅበረሰብ ተገለጠ።+ ዘኁልቁ 16:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ከዚያም ከይሖዋ ዘንድ እሳት መጥቶ+ ዕጣን ሲያጥኑ የነበሩትን 250 ሰዎች በላ።+