ዘሌዋውያን 24:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ስብራት ስለ ስብራት፣ ዓይን ስለ ዓይን፣ ጥርስ ስለ ጥርስ ይሁን፤ በሰውየው ላይ ያደረሰው ዓይነት ጉዳት በእሱ ላይ እንዲደርስ ይደረግ።+ ማቴዎስ 5:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 “‘ዓይን ስለ ዓይን፣ ጥርስ ስለ ጥርስ’+ እንደተባለ ሰምታችኋል።