ምሳሌ 3:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ባሉህ ውድ ነገሮች፣+ከምርትህ* ሁሉ በኩራት* ይሖዋን አክብር፤+ 2 ቆሮንቶስ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ስለሚወድ+ እያንዳንዱ ሰው ቅር እያለው* ወይም ተገዶ ሳይሆን በልቡ ያሰበውን ይስጥ።+
9 ባሉህ ውድ ነገሮች፣+ከምርትህ* ሁሉ በኩራት* ይሖዋን አክብር፤+ 2 ቆሮንቶስ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ስለሚወድ+ እያንዳንዱ ሰው ቅር እያለው* ወይም ተገዶ ሳይሆን በልቡ ያሰበውን ይስጥ።+