-
ዘፀአት 40:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 በመቀጠልም ጠረጴዛውን+ በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ በስተ ሰሜን በኩል ባለው የማደሪያ ድንኳኑ ጎን ከመጋረጃው ውጭ አደረገው፤
-
-
ዘፀአት 40:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 የወርቅ መሠዊያውንም+ በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ከመጋረጃው በፊት አስቀመጠው፤
-