ዘፀአት 40:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በመገናኛ ድንኳኑም ዙሪያ ግቢ ከልልለት፤+ ለግቢውም መግቢያ መከለያ*+ አድርግለት። 1 ነገሥት 6:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 የውስጠኛውንም ግቢ+ ወደ ላይ በተነባበረ ሦስት ረድፍ ጥርብ ድንጋይና በአንድ ረድፍ የአርዘ ሊባኖስ ሳንቃ ሠራው።+