የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 8:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 በመጨረሻም ከቅብዓት ዘይቱ የተወሰነውን ወስዶ በአሮን ራስ ላይ አፈሰሰው፤ የተቀደሰም ይሆን ዘንድ ቀባው።+

  • መዝሙር 133:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 በራስ ላይ ፈስሶ እስከ ጢም እንደሚዘልቅ፣

      በአሮን ጢም+ ላይ እንደሚወርድ፣

      እስከ ልብሱ ኮሌታ ድረስ እንደሚፈስ

      ጥሩ ዘይት ነው።+

  • ኢሳይያስ 61:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 61 የሉዓላዊው ጌታ የይሖዋ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤+

      ምክንያቱም ይሖዋ የዋህ ለሆኑ ሰዎች ምሥራች እንድናገር ቀብቶኛል።+

      ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣

      ለተማረኩት ነፃነትን እንዳውጅ

      እንዲሁም ‘የእስረኞች ዓይን ይከፈታል’ ብዬ እንድናገር ልኮኛል፤+

  • የሐዋርያት ሥራ 10:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 የተወራውም ስለ ናዝሬቱ ኢየሱስ ነው። አምላክ በመንፈስ ቅዱስ ቀባው፤+ ደግሞም ኃይል ሰጠው፤ ኢየሱስም አምላክ ከእሱ ጋር ስለነበር መልካም ነገር እያደረገና+ በዲያብሎስ ቁጥጥር ሥር የወደቁትን እየፈወሰ+ በዚያ አገር ሁሉ ተዘዋወረ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ