-
ዘፀአት 30:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 “አንተም የመገናኛ ድንኳኑንና+ የምሥክሩን ታቦት
-
-
ዘፀአት 30:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 የሚቃጠል መባ የሚቀርብበትን መሠዊያና ዕቃዎቹን በሙሉ እንዲሁም የውኃ ገንዳውንና ማስቀመጫውን በዘይቱ ትቀባለህ።
-
-
ዘሌዋውያን 8:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ከዚያም ይቀድሳቸው ዘንድ ከዘይቱ የተወሰነውን ወስዶ በመሠዊያው ላይ ሰባት ጊዜ በመርጨት መሠዊያውንና ዕቃዎቹን በሙሉ እንዲሁም የውኃ ገንዳውንና ማስቀመጫውን ቀባቸው።
-