ዘፀአት 37:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 በተጨማሪም ቅዱሱን የቅብዓት ዘይትና+ በብልሃት የተቀመመውን ጥሩ መዓዛ ያለውን ንጹሕ ዕጣን+ አዘጋጀ። 1 ነገሥት 1:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ካህኑ ሳዶቅም ከድንኳኑ+ ውስጥ የዘይቱን ቀንድ+ ወስዶ ሰለሞንን ቀባው፤+ እነሱም ቀንደ መለከት መንፋት ጀመሩ፤ ሕዝቡም ሁሉ “ንጉሥ ሰለሞን ለዘላለም ይኑር!” እያለ ይጮኽ ጀመር። መዝሙር 89:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አገልጋዬን ዳዊትን አገኘሁት፤+በተቀደሰ ዘይቴም ቀባሁት።+
39 ካህኑ ሳዶቅም ከድንኳኑ+ ውስጥ የዘይቱን ቀንድ+ ወስዶ ሰለሞንን ቀባው፤+ እነሱም ቀንደ መለከት መንፋት ጀመሩ፤ ሕዝቡም ሁሉ “ንጉሥ ሰለሞን ለዘላለም ይኑር!” እያለ ይጮኽ ጀመር።