ዘፀአት 20:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ።+ ነህምያ 9:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሌላው ቀርቶ ለራሳቸው የብረት* ጥጃ ሐውልት ሠርተው ‘ከግብፅ መርቶ ያወጣህ አምላክህ ይህ ነው’+ በማለት ከፍተኛ የንቀት ተግባር በፈጸሙ ጊዜም መዝሙር 106:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በኮሬብ ጥጃ ሠሩ፤ከብረት ለተሠራም ሐውልት* ሰገዱ፤+20 ሣር በሚበላ ኮርማ ምስልክብሬን ለወጡ።+
4 “በላይ በሰማያት ወይም በታች በምድር አሊያም ከምድር በታች በውኃ ውስጥ ባለ በማንኛውም ነገር አምሳል የተቀረጸን ቅርጽ ወይም የተሠራን ምስል ለራስህ አታድርግ።+