ዘፀአት 32:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንግዲህ አሁን ቁጣዬ እንዲነድባቸውና እንዳጠፋቸው ተወኝ፤ አንተን በእነሱ ምትክ ታላቅ ብሔር አደርግሃለሁ።”+ ዘኁልቁ 16:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 “በአንዴ ጠራርጌ እንዳጠፋቸው ራሳችሁን ከዚህ ቡድን ለዩ።”+