ዘፀአት 20:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከእኔ በቀር* ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።+ 1 ቆሮንቶስ 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ፣ ከጣዖት አምልኮ ሽሹ።+ 1 ዮሐንስ 5:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ልጆቼ ሆይ፣ ከጣዖቶች ራቁ።+