2 ቆሮንቶስ 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለመስጠት ፈቃደኝነቱ ካለ ስጦታው ይበልጥ ተቀባይነት የሚኖረው አንድ ሰው ባለው መጠን ሲሰጥ+ እንጂ በሌለው መጠን ሲሰጥ አይደለምና። 2 ቆሮንቶስ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ስለሚወድ+ እያንዳንዱ ሰው ቅር እያለው* ወይም ተገዶ ሳይሆን በልቡ ያሰበውን ይስጥ።+