ማቴዎስ 3:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ዮሐንስ ከግመል ፀጉር የተሠራ ልብስ ይለብስ፣ ወገቡም ላይ የቆዳ ቀበቶ ይታጠቅ ነበር።+ ምግቡ አንበጣና የዱር ማር ነበር።+ ማርቆስ 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ዮሐንስ የግመል ፀጉር ይለብስ፣ ወገቡም ላይ የቆዳ ቀበቶ ይታጠቅ+ የነበረ ሲሆን አንበጣና የዱር ማር ይበላ ነበር።+