-
ዘሌዋውያን 4:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 እጁንም በፍየል ጠቦቱ ራስ ላይ ይጭናል፤ እንዲሁም የሚቃጠለው መባ በይሖዋ ፊት ዘወትር በሚታረድበት ስፍራ ያርደዋል።+ ይህ የኃጢአት መባ ነው።
-
-
ዘሌዋውያን 4:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ስቡንም በሙሉ ልክ እንደ ኅብረት መሥዋዕቱ ስብ በመሠዊያው ላይ እንዲጨስ ያደርጋል፤+ ካህኑም የእሱን ኃጢአት ያስተሰርይለታል፤ ኃጢአቱም ይቅር ይባልለታል።
-