ዘኁልቁ 15:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 እስራኤላውያን በምድረ በዳ ሳሉ አንድ ሰው በሰንበት ቀን እንጨት ሲለቅም አገኙ።+ ዘኁልቁ 15:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ይሖዋም ሙሴን “ሰውየው ያለምንም ጥርጥር መገደል አለበት፤+ መላው ማኅበረሰብም ከሰፈሩ ውጭ በድንጋይ ይውገረው”+ አለው። ዘዳግም 17:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እሱን ለመግደል መጀመሪያ እጃቸውን የሚያነሱት ምሥክሮቹ መሆን ይኖርባቸዋል፤ ከዚያም ሕዝቡ ሁሉ እጁን ያንሳበት። ክፉ የሆነውን ከመካከልህ አስወግድ።+