-
ዘሌዋውያን 25:29, 30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 “‘አንድ ሰው በቅጥር በታጠረ ከተማ ውስጥ የሚገኝን መኖሪያ ቤት ቢሸጥ ከሸጠበት ጊዜ አንስቶ እስከ አንድ ዓመት ድረስ የመዋጀት መብቱ እንደተጠበቀ ይቆያል፤ የመዋጀት መብቱ+ ለአንድ ዓመት ሙሉ እንደተጠበቀ ይቆያል። 30 ይሁንና ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት መልሶ ሊገዛው ካልቻለ በቅጥር በታጠረው ከተማ ውስጥ የሚገኘው ቤት ለዘለቄታው የገዢው ንብረት ሆኖ በትውልዶቹ ሁሉ ይቀጥላል። በኢዮቤልዩ ነፃ አይለቀቅም።
-
-
ዘሌዋውያን 27:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በኢዮቤልዩ ዓመት እርሻው ለሻጩ ይኸውም ለመሬቱ ባለቤት ይመለሳል።+
-