ዘሌዋውያን 25:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከእናንተ መካከል ማንም ባልንጀራውን መጠቀሚያ ማድረግ የለበትም፤+ አምላክህን ፍራ፤+ ምክንያቱም እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ነኝ።+ መክብብ 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሁሉ ነገር ከተሰማ በኋላ መደምደሚያው ይህ ነው፦ እውነተኛውን አምላክ ፍራ፤+ ትእዛዛቱንም ጠብቅ፤+ ይህ የሰው አጠቃላይ ግዴታ ነውና።+